am_tq/num/14/17.md

285 B

ሙሴ ያህዌ የህዝቡን ኃጢአት ይቅር እንዲል የተማጸነው ለምንድን ነው?

ሙሴ ያህዌ የህዝቡን ኃጢአት ይቅር እንዲል የተማጸነው በቃል ኪዳኑ ላይ ታላቅ እምነት ስለነበረው ነው፡፡