am_tq/num/13/32.md

312 B

ከምድሪቱ ግዙፋን ጋር ሲወዳደሩ እነርሱ ምን ያህል ትንሽ እንደሆነ የተሰማቸውን የገለጹት እንዴት ነበር?

በእነርሱ ዐይኖች ከምድሪቱ ግዙፋን ጋር ሲወዳደሩ እንደ አንበጣ እንደሆኑ ተናገሩ፡፡