am_tq/num/11/18.md

295 B

ህዝቡ ይመገብ ዘንድ ስጋ የሚሰጠው ማን ነው?

ያህዌ ስጋ ይሰጣቸዋል፣ እነርሱም ይበላሉ፡፡

ያህዌ ህዝቡ ለምን ያህል ጊዜ ስጋ እንደሚበላ ተናገረ?

ህዝቡ ወሩን በሙሉ ስጋ ይበላል፡፡