am_tq/num/11/04.md

4 lines
219 B
Markdown

# ማልቀስ ሲጀምሩ የእስራኤል ህዝብ የሚጠይቁት ምን ነበር?
የእስራኤል እያለቀሱ እንዲህ ይሉ ነበር፣ "እንበላ ዘንድ ማን ስጋ ይሰጠናል?"