am_tq/num/10/35.md

496 B

በጉዞ ላይ ሲሆኑ ሙሴ ያህዌን ምን እንዲያደርግ ይለምን ነበር?

ሙሴ ያህዌ ጠላቶቹን እንዲበትናቸው እና እርሱን የሚጠሉትን ከፊቱ እንዲያባርራቸው ይለምነው ነበር፡፡

ሲቆሙ ሙሴ ያህዌን ምን እንዲያደርግ ይለምን ነበር?

ወደ እስራኤል በብዙ ሺህ ወደሚቆጠሩት ድንኳኖች እንዲመለስ ያህዌን ይለምን ነበር፡፡