am_tq/num/10/21.md

331 B

ንዋየ ቅዱሳቱን የሚሸከሙት እነምን ነበሩ?

ቀዓታዊያን ንዋየ ቅዱሳቱን ይሸከሙ ነበር፡፡

ቀጣዩ ሰራዊት የሚወጣው በምን ዓርማ ስር ነበር?

በኤፍሬም ዓርማ ስር የነበረው ሰራዊት በመቀጠል ይወጣ ነበር፡፡