በደቡብ በኩል የሰፈሩ ሰዎች ለጉዞ እንዲንቀሳቀሱ ሁለተኛው ከፍ ያለ የመለከት ድምጽ ይነፋ ነበር፡፡
ማህበረሰቡ በአንድነት እንዲሰበሰብ ምልክት ነበር፡፡
መለከቶቹን ለመንፋት የሚችሉት የአሮን ወንድ ልጆች እና ካህናቱ ብቻ ናቸው፡፡