am_tq/num/10/03.md

641 B

መለከቶቹን የሚነፋው ማን ነው?

ካህናቱ መለከቱን ይነፉ ነበር፡፡

መሪዎች ብቻ ወደ ሙሴ እንዲሰባሰቡ የሚያገለግለው ምልክት ምን ነበር?

ካህናቱ አንድ መለከት ብቻ ሲነፉ፣ ይህ መሪዎች ብቻ ወደ ሙሴ እንዲሰበሰቡ ምልክት ነበር፡፡

በምስራቅ በኩል የሰፈሩ ሰዎች ለጉዞ እንዲንቀሳቀሱ ምልክቱ ምን ነበር?

በምስራቅ በኩል የሰፈሩ ሰዎች ለጉዞ እንዲንቀሳቀሱ ከፍ ያለ የመለከት ድምጽ ይነፋ ነበር፡፡