am_tq/num/10/01.md

306 B

ያህዌ ሙሴን ለምን ሁለት የብር መለከት እንዲያዘጋጅ አዘዘው?

ያህዌ ሙሴን ሁለት የብር መለከት እንዲያዘጋጅ የነገረው ህዝቡን በአንድነት እንዲጠራ ወይም ከሰፈራቸው ለማንቀሳቀስ ነው፡፡