am_tq/num/09/18.md

208 B

ደመናው በማደሪያ ድንኳኑ ላይ ለብዙ ቀናት ሲቆይ ህዝቡ ምን ያደርጋል?

ህዝቡ የያህዌን ትዕዛዛት ይጠብቃሉ፣ አይንቀሳቀሱም፡፡