am_tq/num/08/14.md

373 B

በመገናኛው ድንኳን እንዲያገለግል የተለየው፣ የነጻው፣እና ለያህዌ እንደ ስጦታ የተመረጠው ነገድ የቱ ነበር?

በመገናኛው ድንኳን ያህዌን ያገለግል ዘንድ የተለየ፣ የነጻ እና ለያህዌ እንደ ስጦታ የተመረጠው የሌዊ ነገድ ነበር፡፡