am_tq/num/08/05.md

211 B

ያህዌ ሙሴ ለሌዋዊያን ምን እንዲያደርግ አዘዘው?

ያህዌ ሙሴ ከእስራኤል ሰዎች መሃል ሌዋዊያንን ወስዶ እንዲቀድሳቸው ነገረው፡፡