am_tq/num/07/01.md

670 B

ሙሴ የማደሪያው ድንኳን እና መስዋዕቱ ተሰርቶ በተጠናቀቀ ጊዜ ለያህዌ የቀባውና የቀደሰው ምንድን ነው?

ሙሴ የማደሪያ ድንኳኑን፣ መገልገያዎቹን ሁሉ፣ መሰዊያውን እና ቁሶቹን ለያህዌ ቀባቸው ደግሞም ቀደሳቸው፡፡

የእስራኤል መሪዎች ከማደሪያው ድንኳን ፊት መስዋዕት አድርገው ያመጡት ምንድን ነው?

ወደ መገናኛው ድንኳን ይዘው የመጡት ስድስት የተሸፈኑ ሰረገላዎች እና ለመስዋዕት አስራ ሁለት በሬዎች ነበር፡፡