ነውር የሌለባት የአንድ አመት ሴት ግልገል ለኃጢአት መስዋዕት፣ ነውር የሌለበት ግልገል ለህብረት መስዋዕት፣ እርሾ ያልገባበት አንድ መሶብ እንጀራ፣ የእህል ቁርባን፣ እና የመጠጥ መስዋዕት ለያህዌ ማቅረብ ይገባዋል፡፡