am_tq/num/06/06.md

679 B

ራሱን ለያህዌ በለየባቸው ቀናት የናዝራዊነት መሃላ የፈጸመ መቅረብ የሌለበት ወደ ምንድን ነው?

የናዝራዊነት መሃላ የፈጸመ ሰው ወደ በድን አካል መቅረብ የለበትም፡፡

ራሱን በለየባቸውና ቅዱስ በሆነባቸው ቀናት ለማን የተጠበቀ ነው?

ራሱን በለየባቸው ጊዜያት ቅዱስ ነው፣ ለያህዌ የተለየ ነው፡፡

አንድ ራዝራዊ በበድን አካል ከረከሰ በኋላ ለሰባት ቀናት ምን ያደርጋል?

ከሰባት ቀናት በኋላ ናዝራዊው ራሱን ይላጫል፡፡