am_tq/num/06/01.md

1.0 KiB

ለያህዌ በናዝራዊነት መሃላ ራሱን የሚለየው ማን ነው?

ራሱን ለያህዌ በናዝራዊነት መሃላ የሚለይ አንድ ወንድ ወይም ሴት፡፡

የናዝራዊነት መሃላ የፈጸመሰው ራሱን ለያህዌ በሚለይባቸው ቀናት የማይበላቸው ነገሮች ምንድን ናቸው?

ወይን አይበላም፣ የሚያሰክር መጠጥ አይጠጣም፣ ኮምጣጤ፣ የወይን ጭማቂ፣ እና ዘቢብ እንዲሁም በውስጡ የወይን ፍሬ ያለበትን ማናቸውንም ነገሮች አይበላም፡፡