am_tq/num/05/29.md

257 B

የቅናት ህግ ምንድን ነው?

ከባሏ ላፈነገጠችና ለረከሰች ሴት የሆነ ህግ ነው፡፡ እንደዚሁም የቅናት መንፈስ ላደረበት በሚስቱ ላይ በቀና ጊዜ የሆነ ህግ ነው፡፡