am_tq/num/05/24.md

825 B

ካህኑ በውስጡ እርግማን በያዘው መራራ ውሃ ምን ያደርጋል?

ካህኑ ሴትየዋ መራራውን ውሃ እንድትጠጣ ያደርጋል፡፡

ካህኑ የእህሉን መስዋዕት ምን ያደርገዋል?

ካህኑ የእህሉን መስዋዕት ከሴቲቱ እጅ ይቀበላል፣ ለያህዌ ይወዘውዘዋል፣ ከዚያም አንዱን ክፍል ለያህዌ ያቀርባል፣ ከዚያም በመሰዊያ ላይ ያቃጥለዋል፡፡

ካህኑ የእህሉን መስዋዕት ምን ያደርገዋል?

ካህኑ የእህሉን መስዋዕት ከሴቲቱ እጅ ይቀበላል፣ ለያህዌ ይወዘውዘዋል፣ ከዚያም አንዱን ክፍል ለያህዌ ያቀርባል፣ ከዚያም በመሰዊያ ላይ ያቃጥለዋል፡፡