am_tq/num/05/18.md

1.0 KiB

ከዚያ በመቀጠል ካህኑ ምን ያደርጋል?

ካህኑ የሴቲቱን ጸጉር መሸፈኛ ይገልጥና ጸጉሯን ይፈታዋል ከዚያም የቅናት የእህል መስዋዕቱን በእጆቿ ላይ ያስቀምጠዋል፡፡ ካህኑ መራራውን ውሃ በእጁ ይዞ ታማኝነቷን አጉድላ ቢሆን እርግማን የሚያመጣባትን መሃላ እንድትምል ያደርጋል፡፡

ሴቲቱ በደለኛ ከሆነች እርግማኑ ምን ያመጣባታል?

እርግማኑ ጭኖቿን ያሰላል ሆዷንም ያሳብጣል፡፡