am_tq/num/04/49.md

415 B

ሙሴ እያንዳንዱን ወንድ በሚቆጥርበትና የእያንዳንዱን ሰው የስራ አይነት እና ሃላፊነት ጠብቆ ሲቆጥር ታማኝነቱ ለማን ነበር?

ሙሴ እያንዳንዱን ወንድ በሚቆጥርበትና የእያንዳንዱን ሰው የስራ አይነት እና ሃላፊነት ጠብቆ ሲቆጥር የታዘዘው ያህዌን ነበር፡፡