am_tq/num/04/09.md

1.7 KiB

መቅረዙ እና ከዚሁ ጋር ተያያዥ የሆኑ ነገሮች ለእንቅስቃሴ ዝግጁ የሚደረጉት እንዴት ነበር?

ሰማያዊውን መሸፈኛ ጨርቅ አስፈላጊ ከሆኑ ተያያዥ ነገሮችጋር በመቅረዙ ላይ ያደርጉ፣ በአስቆጣ ቁርበት ይሸፍኑ እንደዚሁም በመሸከሚያ ሳንቃ ላይ ያስቀምጡ ነበር፡፡

መቅረዙ እና ከዚሁ ጋር ተያያዥ የሆኑ ነገሮች ለእንቅስቃሴ ዝግጁ የሚደረጉት እንዴት ነበር?

ሰማያዊውን መሸፈኛ ጨርቅ አስፈላጊ ከሆኑ ተያያዥ ነገሮችጋር በመቅረዙ ላይ ያደርጉ፣ በአስቆጣ ቁርበት ይሸፍኑ እንደዚሁም በመሸከሚያ ሳንቃ ላይ ያስቀምጡ ነበር፡፡

ህብስተ ገጹን ለመሸፈን ምን መጠቀም ይኖርባቸዋል ደግሞስ ገበታውን ለመሸከም ምን ማስገባት ይኖርባቸዋል?

ህብስተ ገጹን በደማቅ ቀይ ጨርቅ ይሸፍኑት ነበር፤ ደግሞም ዳግም በአስቆጣ ቁርበት ይሸፍኑት እና መሎጊያዎችን ለመሸከሚያ በስፍራው ያስገቡ ነበር፡፡

በወርቅ የተሰራው መሰዊያ እና በላዩ ያሉ የተለያዩ ዕቃዎች ለመንቀሳቀስ እንዲችሉ የተዘጋጁት እንዴት ነበር?

በወርቅ የተሰራው መሰዊያና በላዩ የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በሰማያዊ ጨርቅ ይጠቀለሉ፣ በአስቆጣ ቁርበት ይሸፈኑ፣ እንደዚሁም የመሸከሚያ መሎጊያ ይደረግባቸው ነበር፡፡