ወደ ድንኳኑ ሄደው ቅድስተ ቅዱሳኑን የሚለየውን መጋረጃ ያወርዳሉ፣ የቃል ኪዳኑን ታቦት በአስቆጣ ቁርበት እና በሰማያዊ መጎናጸፊያ ይሸፍናሉ እንደዚሁም የታቦቱን መሸከሚያ መሎጊያዎችን በየቦታው ያስገባሉ፡፡