am_tq/num/03/46.md

812 B

ሙሴ ከሌዋዊያን ቁጥር በላይ የሆኑትን 273 የእስራኤል በኩራት ለመዋጀት ምን ያህል የመቅደስ ሰቅል በእያንዳንዱ በኩር ልክ ሰበሰበ?

ሙሴ ከሌዋዊያን ቁጥር በላይ የሆኑትን እያንዳንዳቸውን 273 የእስራኤል በኩር መልሶ ለመዋጀት ለእያንዳዱ 5 ሰቅል ተቀበለ፡፡

የእስራኤልን በኩር ለመዋጀት ሙሴ ገንዘቡን ለማን ሰጠ?

ያህዌ እንዳዘዘው ሙሴ ገንዘቡን ለአሮን እና ለወንድ ልጆቹ ሰጠ፡፡

ያህዌ ያደርግ ዘንድ እንዳዘዘው ሙሴ ምን ያህል ታዘዘ?

ያደርግ ዘንድ እንዳዘዘው ሙሴ ያህዌ የተናገረውን ሁሉ አደረገ፡፡