am_tq/num/03/40.md

290 B

ሙሴ ለያህዌ በእስራኤል በኩር እና በከብቶቻቸው በኩር ምትክ ምን ወሰደ?

ሙሴ ሌዋዊያንን እና ከብቶቻቸውን በእስራኤል በኩር ወንዶቸ እና ከብቶች ምትክ ለእግዚአብሔር አቀረበ፡፡