am_tq/num/03/38.md

732 B

በማደሪያው ድንኳን በስተ ምስራቅ የሰፈሩት ሙሴ እና አሮን እንዲሁም ወንዶች ልጆቻቸው የስራ ድርሻቸው ምን ነበር?

የተቀደሰውን ማደሪያ እና የእስራኤልን ሰዎች የመጠበቅ ኃላፊነት ነበራቸው፡፡

ወደ መቅደሱ በሚጠጋ ባዕድ ሰው ላይ ምን ይደረግ ነበር?

ማናቸውም ወደ መቅደሱ የሚጠጋ ባዕድ ሰው ይገደል ነበር፡፡

ሙሴ እና አሮን የቆጠሩትማንን ነበር?

ሙሴ እና አሮን የቆጠሩት አንድ ወር እና ከዚያ በላይ ዕድሜ ያላቸውን ወንድ የሌዊ ጎሣዎች ሁሉ ነበር፡፡