am_tq/num/03/33.md

228 B

በማደሪያው ድንኳን በስተ ሰሜን የሰፈሩትን የሜራሪ ጎሣዎች የሚመራው ማን ነበር?

የአቢካኢል ልጅ ሱሪኡል የሜራሪን ጎሣዎች ይመራ ነበር፡፡