am_tq/num/03/30.md

534 B

በማደሪያው ድንኳን በስተደቡብ የሰፈሩት የቀዓት ጎሣዎች ምን ድርሻ ነበራቸው?

የተቀደሰውን ስፍራ፣ የመቅደሱን መጋረጃ እና ማናቸውም ለመቅደሱ አገልግሎት የሚውሉ ነገሮች የመጠበቅ ድርሻ ነበራቸው፡፡

ካህኑ የአሮን ልጅ አልዓዛር በማን ላይ ተሹሞ ነበር?

ሌዋዊያኑን በሚመሩ እና መቅደሱን በሚጠብቁ ወንዶች ላይ ተሹሞ ነበር፡፡