am_tq/num/03/24.md

836 B

የጌርሳዊያንን ትውልድ ጎሣ የሚመራው ማን ነበር?

የዳኤል ልጅ ኤሊሳፍ የጌርሶናዊያን ትውልድ መሪ ነበር፡፡

የማደሪያ ድንኳኑን መጋረጃዎች፣ የድንኳኑን መጋረጃዎች፣ የደጃፉን መጋረጃ፣ የአደባባዩን መስቀያዎች፣ የአደባባዩን መግቢያ መጋረጃ እና አደባባዩን፣ ገነዶቹን እንደዚሁም በመገናኛው ድንኳን ውስጥ የሚገኘውን ሁሉ የሚንከባከበው ማን ነበር?

ከማደሪያው ድንኳን በስተ ምዕራብ የሰፈሩት የጌርሶናዊያን ጎሣዎች የማደሪያ ድንኳኑን መሸፈኛዎች፣ መጋረጃዎች፣ እና ገመዶች የመጠበቅ ሃላፊነት ነበረባቸው፡፡