am_tq/num/03/01.md

322 B

ይህ የማን ታሪክ ነበር?

ይህ የአሮን እና የሙሴ ትውልድ ታሪክ ነበር፡፡

የአሮን ወንድ ልጆች ስም እነማን ይባላል?

የአሮን ወንድ ልጆች ስም፤ ናዳብ፣ አብዩድ፣ አልዓዛር እና ኢታምር ይባሉ ነበር፡፡