am_tq/num/02/32.md

339 B

ሙሴ እና አሮን ከእስራኤል ህዝብ መሃል ያልቆጠሩት ማንን ነበር? ደግሞስ ለምን?

ሙሴ ከእስራኤል ሰዎች መሃል ሌዋዊያንን አልቆጠረም፡፡ ምክንያቱም ያህዌ ሙሴን ያዘዘው እንደዚሁ እንዲያደርግ ስለነበረ ነው፡፡