am_tq/num/02/12.md

305 B

የስምዖን ነገድ 59,300 ሰራዊት የት መስፈር ይገባዋል፣ ደግሞስ ሰራዊታቸውን ማን መምራት ይኖርበታል?

ከሮቤል ነገድ ቀጥሎ መስፈር አለባቸው፣ ደግሞም ሰራዊቱን ሰለሚኤል መምራት አለበት፡፡