am_tq/num/02/10.md

965 B

የሮቤል ነገድ 46,500 ሰራዊት የት መስፈር ይገባዋል፣ ደግሞስ ሰራዊታቸውን ማን መምራት ይኖርበታል?

በሮቤል ነገድ አርማ ዙሪያ በስተ ደቡብ መስፈር አለባቸው፣ ደግሞም ሰራዊቱን ኤሊሱር መምራት አለበት፡፡

የስምዖን ነገድ 59,300 ሰራዊት የት መስፈር ይገባዋል፣ ደግሞስ ሰራዊታቸውን ማን መምራት ይኖርበታል?

ከሮቤል ነገድ ቀጥሎ መስፈር አለባቸው፣ ደግሞም ሰራዊቱን ሰለሚኤል መምራት አለበት፡፡