am_tq/num/02/07.md

611 B

የዛብሎን ነገድ 57,400 ሰራዊት የት መስፈር ይገባዋል፣ ደግሞስ ሰራዊታቸውን ማን መምራት ይኖርበታል?

ከይሳኮር ነገድ ቀጥሎ መስፈር አለባቸው፣ ደግሞም ሰራዊቱን ኤልያብ መምራት አለበት፡፡