am_tq/neh/13/25.md

286 B

የአዛጦንና የአሞንን የሞዓብንም ሴቶችን ያገቡትን ነህምያ እንዴት አድርጎ ተቃወማቸው?

ነህምያ ተቃወማቸው፥ ረገማቸውም፥ አንዳንዶቹንም እየመታቸው ፀጉራቸውን ነጨ። [13:25-30]