am_tq/neh/13/23.md

318 B

ከልጆች እኩሌቶቹ ምን ቋንቋን ይናገሩ ነበር?

ከልጆቹ እኩሌቶቹ የአዛጦን ቋንቋ ብቻ ነበር የሚናገሩት ሌሎቹም ደግሞ የሌሎች ህዝቦችን ቋንቋ እንጂ የይሁዳን ቋንቋን መናገር አይችሉም ነበር። [13:24]