am_tq/neh/13/16.md

263 B

የጢሮስ ሰዎች በሰንበት ምን አደረጉ?

የጢሮስ ሰዎች አሦችንና የተለያዩ አይነት ዕቃዎችን የዘው መጥተው ለይሁዳ ከተማ ለሚኖሩ ሰዎች በሰንበት ሸጡላቸው።! [13:16-18]