am_tq/neh/13/15.md

247 B

በይሁዳ ሰዎች መቼ ነው የወይን መጭመቂያዎች ውስጥ ወይን ሲጨምቁ የነበሩት?

የይሁዳ ሰዎች በሰንበት የወይን መጭመቂያ ውስጥ ወይን ሲጨምቁ ነበር። [13:15]