am_tq/neh/13/04.md

590 B

ለምንድን ነው አሞናዊ እና ሞአባዊ ወደ እግዚአብሔር ጉባኤ ለዘላለም መግባት የሌለባቸው?

የእስራኤልን ልጆች በእንጀራና በውኃ ስላልተቀበሉአቸውና ይረግማቸው ዘንድ በለዓምን ስለ ገዙባቸው አሞናዊ እና ሞአባዊ ለዘላለም ወደ እግዚአብሔር ጉባኤ መግባት የለባቸውም። [13:2-4]

ኤልያሴብለ ከጦቢያ ምን አዘጋጀለት?

ኤልያሴብ ለጦብያ ትልቅ ግምጃ ቤት አዘጋጀለት። [13:5]