am_tq/neh/13/01.md

440 B

ለምንድን ነው አሞናዊ እና ሞአባዊ ወደ እግዚአብሔር ጉባኤ ለዘላለም መግባት የሌለባቸው?

የእስራኤልን ልጆች በእንጀራና በውኃ ስላልተቀበሉአቸውና ይረግማቸው ዘንድ በለዓምን ስለ ገዙባቸው አሞናዊ እና ሞአባዊ ለዘላለም ወደ እግዚአብሔር ጉባኤ መግባት የለባቸውም። [13:1]