am_tq/neh/12/29.md

221 B

ካህናት እና ሌዋውያኑ ለድግሱ ምን አደረጉ?

ካህናቱ እና ሌዋውያኑ ራሳቸውን አነጹ፥ ከዚያም ህዝቡን፥ በሮቹን እና ግንቡን አነጹ። [12:30]