am_tq/neh/09/38.md

173 B

ከታላቅ ጭንቀታቸው የተነሣ እሥራኤላውያን ምን አደረጉ?

የታመነውን ቃል ኪዳን ከያህዌ ጋራ አደረጉ። [9:38]