am_tq/neh/09/07.md

673 B

ያህዌ ስለ አብራም ሌላ ምን ተናግሯል አሉ?

ህዝቡ ያህዌ አብራምን እንደመረጠው፥ ስሙንም አብራሃም ብሎ እነደቀየረው፥ ልቡም ታማኝ ሆኖ አንዳገኘውና ለዘሩ ምድሩን ለመስጠት ቃል ኪዳን እንደገባ ተናገሩ። [9:7]

ያህዌ ስለ አብራም ሌላ ምን ተናግሯል አሉ?

ህዝቡ ያህዌ አብራምን እንደመረጠው፥ ስሙንም አብራሃም ብሎ እነደቀየረው፥ ልቡም ታማኝ ሆኖ አንዳገኘውና ለዘሩ ምድሩን ለመስጠት ቃል ኪዳን እንደገባ ተናገሩ። [9:8]