am_tq/neh/08/16.md

344 B

በዓሉን ለማክበር ሰዎቹ ድንኳኖቻቸውን የት ዘረጉ?

ህዝቡ ዳሶቻቸውን በቤታቸው ሰገነት ላይ፥ በአደባባዩም ላይ፥ በእግዚአብሔርም ቤት አደባባዩ ላይ፥ በውኃውም በር አደባባይና በኤፍሬም በር አደባባይ ሠራ። [8:16]