859 B
859 B
ነህምያ፣ ዕዝራ እና ሌዋውያኑ ህዝቡ ሁሉ በታላቅ ሐሴት እንዲደግሱ እና እንዳያዝኑ ወይንም እንዳያለቅሱ ለምን አዘዙአቸው?
ቀኑ ለያህዌ የተቀደሰ ቀን በመሆኑና የእግዚአብሔር ደስታ ኃይላቸው ከመሆኑ የተነሣ እንዲደግሱ እነጂ እንዳያለቅሱ ትዕዛዝ ተሰጣቸው። [8:9]
ነህምያ፣ ዕዝራ እና ሌዋውያኑ ህዝቡ ሁሉ በታላቅ ሐሴት እንዲደግሱ እና እንዳያዝኑ ወይንም እንዳያለቅሱ ለምን አዘዙአቸው?
ቀኑ ለያህዌ የተቀደሰ ቀን በመሆኑና የእግዚአብሔር ደስታ ኃይላቸው ከመሆኑ የተነሣ እንዲደግሱ እነጂ እንዳያለቅሱ ትዕዛዝ ተሰጣቸው። [8:10-12]