am_tq/neh/07/05.md

307 B

እግዚአብሔር ነህምያ ምን እንዲያደርግ በልቡ አሳሰበው?

ታላላቆቹን፥ መኳንንቶቹን እና ህዝቡን በየቤተሰቦቻቸው መሠረት እንዲቆጥራቸው እግዚአብሔር በነህምያ ልብ ውስጥ አስቀመጠ። [7:5-63]