am_tq/neh/07/01.md

352 B

ነህምያ ለወንድሙ ለአናኒ የኢየሩሳሌምን ኃላፊነት ያስረከበው መቼ ነው?

ነህምያ ግንቡን ከጨረሰና በሮቹንም ካቆማቸው በኋላ፥ በር ጠባቂዎችንም፥ ዘማሪያን እና ሌዋውያንን ከሾመ በኋላ ለአናኒ ኃላፊነቱን ሰጠው። [7:1]