am_tq/neh/05/18.md

249 B

ነህምያ ለምንድን ነው እግዚአብሔርን በመልካም አስበኝ ብሎ የጠየቀው?

ነህምያ ለህዝቡ ስላደረገው ሁሉ እግዚአብሔር ይህንን እንዲያደርግ ጠየቀው። [5:19]