am_tq/neh/05/14.md

363 B

የይሁዳ ገዥ በነበረበት 12 ዓመታት ነህምያ ሆነ ወንድሞቹ ለምንድነው ለገዢዎች የሚሰጠውን ምግብ ያልወሰዱት?

የቀደሙት ገዢዎች በህዝቡ ላይ ከባድ ሸክም ጨነው ስለነበሩና እሱ እግዚአብሔርን ስለፈራ ይህንን አላደረገም። [5:14]