am_tq/neh/05/04.md

356 B

ወንዶችና ሴቶች በአይሁድ ወገኖቻቸው ላይ ታላቅ ጩኸት ለምን ጮኹባቸው?

የጮኹበት ምክንያት ለምግብ ሲሉ መሬታቸውን በብድር ስላስያዙ እና ልጆቻቸውን ቢሸጡም እንኳ ታላላቆች እና ባለስልጣናት ወለድ አልተውላቸውም። [5:4]