am_tq/neh/03/01.md

162 B

የበጎቹን በር ማን ገንብቶ ቀደሰው?

ኤልያሴብ ከካህናት ወንድሞቹ ጋር የበጎቹን በር ገነባው። [3:1-2]